Our Background
የተዋበች እሸቴ እና የበላይነህ ሀብተጊዮርጊስ የህይወት ማስታወሻ
እናታችንና አባታችን በሕይወት እያሉ ዋናው የሀይውት እሴታቸው ትምህርት ነበር። ትውልድን ማፍራት የሚቻለው፤ በቤተሰብእንክብካቤ፣ ክትትልና በትምህርት ሲታነጽ ነው ብለው ያምኑ ነበር። ይህ የህይወት እሴታቸው ዋና አላማ የመነጨው ትምህርት የህይወት መሰረት በመሆኑ አንድ ሰው የቤተሰብ ብሎም የሃገር መሰረት የሚሆነው ሲማርና በእውቀት ሲታነጽ ነው ብለው ያምኑ ነበር ። በህይወት እያሉ ልጆቻቸውን እና ዘመዶቻቸውን እንዲማሩ በገንዘብ ፣ በትምህርትቁሳቁስ በመርዳትና በማበረታታ እያገዙ ለቁምነገር በማድረስ ህይወታቸውን ለመለወጥ ችለው ነበር። እኛምልጆቻቸው ይህንን የህይወት እሴታቸውን ማስቀጠል ይገባናል ብለን እናምናለን።
Memoir of Tewabech Eshete and Belayneh Habtegiorgis
Our parent's primary value was education. They believed that generation is possible when it is built up through family care, supervision, and education. Education is the foundation of life; they believe a person becomes the foundation of a family and a country when they learn and build up knowledge. They have contributed significantly to their children's and relatives' lives by encouraging and providing incentives and educational materials. The next generation, their children, believe in continuing to cherish their parent's values.

Our Foundation Plan
2025 -2026
Get registration and operation licence in Ethiopia.
2025-2026
Conduct fund raising event and campaign. Start foundation, operating in both Norther Showa and Woliso City.